Hero Image

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራና ክህሎት ቢሮ

MESOB-JMS

ብቁ ነህ? ስራ አለ!

ግባ / ይመዝግቡ

ሲስተሙ እንዴት ይሰራል?

1
ግባ

የተጠቃሚ ስምዎን እና የይለፍ ቃልዎን በመጠቀም ወደ ስርዓቱ ይግቡ

2
አስተዳዳሪ

በተመደበውን የስራ ድርሻ መሰረት ስርዓቱን ያስተዳድሩ

3
መዝገብ

የስራ ፈላጊዎችን ወይም የስራ እድሎችን ይመዝግቡ

4
ሪፖርት

የተለያዩ ሪፖርቶችን ይመልከቱ፣ ያትሙ

የአዲስ አበባ ስራና ክህሎት ቢሮ አገልግሎቶች

የስራ አገልግሎቶች

የስራ ስምሪትና ምግብ ዋስትና
ለስራ አጥ/ፈላጊዎች የከተማዋ ነዋሪዎች የስራ ስምሪት አገልግሎት መስጠት
ስራና ሰራተኛ ለሚያገናኙ ኤጀንሲዎች የብቃት ማረጋገጫ አገልግሎት መስጠት
በኤጄንሲዎች ላይ አቤቱታን መሰረት ያደረገ የቁጥጥር አገልግሎት መስጠት
የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያዎች ማቋቋምና ማጠናከር
በከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ዝቅተኛ ገቢ ያላቸዉ የህብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ የማድረግ አገልግሎት

የውጤት ተኮር ትምህርት እና ስልጠና

የአሰልጣኞችና አመራሮች ሙያዊ አቅም ግንባታ
የማሰልጠኛ ተቋማትንና ማእከላትን የተደራጁ መሆናቸውን ማረጋገጥ
በስራ ገበያው ተፈላጊ በሆኑ ሙያዎች (ውጤት ተኮር) የስልጠና አገልግሎት መስጠት
መንግስታዊ ድጋፎች የድጋፍ አገልግሎት መስጠት

የኢንተርፕራይዝ እና ቴክኖሎጂ ልማት

ኢንተርፕራይዞችን ዘርፍ ማህበራትን ማደራጀትና መመዝገብ
ምርታማነትና የማምረት አቅም የመለካት አገልግሎት
የግብኣት፣ የምርት እና የገበያ ትስስር አገልግሎት
የዕድገት ደረጃ ሽግግር አገልግሎት መስጠት
የኢንዱሰትሬ ኤክስቴንሽንና የኢንኩቤሽን አገልግሎት መስጠት
አዋጭ ቴክኖሎጂዎችን የመቅዳትና የማሸጋገር አገልግሎት መስጠት

የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ

የሥራ ቦታ አከባቢና የሰራተኛች የሥራ ላይ ደህንነት እና ጤንነት ማስጠበቅ
ከስራሁ ኔታዎች ጋር የተያያዘ አቤቱታ መሰረት ያደረገ የህግ ማስፈፀም ቁጥጥር አገልግሎት
የአሠሪና ሠራተኛ ማህበራት እና የህብረት ስምምነት ምዘገባና እውቅና አገልግሎት የመስጠት
የወል የስራ ክርክሮችን በማስማማት እና በውሳኔ የመፍታት